Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
inputs
stringlengths
185
4.01k
targets
stringlengths
15
113
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋይናንስ ዘርፍ ዐበይት ስኬቶች በሚል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት የታክስ ገቢ በ2010 ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 የ36 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 311 ቢሊየን ማድረስ ተችሏል። ጥያቄ: በ2010 ዓመታዊ የታክስ ገቢ ስንት ብር ነበር?
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ 229 ቢሊየን ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ተቀማጭነቱ ካሊፎርኒያ ውስጥ ያደረገው ኢ ኦ ኤን ሪአሊቲ የተባለው የሶፍትዌር አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ ማዕከሉን የመክፈት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የኢ ኦ ኤን ኩባንያ መስራች ዳን ለጀርስካር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ ኩባንያው በኢትዮጵያ ማዕከሉን የመክፈት ፍላጎት መኖሩን ተናግረዋል፡፡ ፕሮፌሰር ሂሩት በበኩላቸው የቴክኖሎጂውን አስፈላጊነትና ወቅታዊነትን በመ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ የመደመር መንገድ መጽሐፍ ሁለት ዓላማ ያነገበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ይህም በአንድ በኩል ሐሳብ ማስተላለፍ በሌላ በኩል በገቢው ትምህርት ቤቶችን ማስፋፋት መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ የመጽሐፉ የነጠላ መሸጫ ዋጋ 350 ብር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አንባቢዎች ሊዳረስ የሚችል በቂ ቅጅ ስላለ ከዚህ በላይ ከሚሸጡት እንዳይገዙም አሳስበዋል፡፡ ጥያቄ: የመደመር መጽሐፍ ጸሐፊ ማነው?
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነው።
ለሚከተለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከዚህ በታች የቀረበውን አውድ ተጠቀም፡ ፌስቡክ የሰዎችን ምስል ለማጣራት እና ለመለየት የሚጠቀምበት መሳሪያ ጋር ተያይዞ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የህግ ክርክር እልባት መስጠቱ ተገልጿል። ፌስቡክ በፈረንጆቹ 2010 የሰዎችን የፊት ገጽታ መለያዎች መሣሪያን መጠቀም በፈረንጆቹ 2010 ላይ የጀመረ ሲሆን፥ መሣሪያው የተጠቃሚውን ፊት ገጽታ በመቃኘት ስለ ደንበኛው ማንነት ሃሳቦችን የሚያቀርብ መሆኑ ተገልጿል። ምንም እንኳን ተጠቃሚዎች እሱን የማጥፋት አማራጭ ቢኖራቸውም፣ በወቅ...
ለጥያቄው መልሱ በፈረንጆቹ 2010 ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ሳህሌ ደጋጎ ኮሎኔል ሣህሌ ደጋጎ ከእናታቸው ከወይዘሮ ደጊቱ ፈይሣ እና ከባላንባራስ ደጋጎ አለቤ አብራክ በ1923 ዓ/ም በምዕራብ ወለጋ ልዩ ስሙ ነጆ ከተባለው ሥፍራ ተወለዱ። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በነቀምት አንደኛ ደረጃ እና በአዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ዘመናዊ ትምህርቱን ከተከታተለ በኋላ በነበረው ልዩ የውትድርና ፍቅር በቀድሞ 1ኛ ክፍለ ጦር በኋላም ማዕከላዊ ዕዝ ተብሎ በተጠራው የክ/ዘበኛ የጦር ክፍል ውስጥ በ1942 ዓ/ም...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ከክላርኔት በተጨማሪ “አኮርዲዮን፣ አልቶ-ሳክስ፣ ፒያኖ” ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ ፋሲለደስ ዓፄ ፋሲለደስ ወይም ዓፄ ፋሲል (የዙፋን ስማቸው ዓለም ሰገድ) ከአባታቸው አፄ ሱሰኒዮስ እና እናታቸው ልዕልት ስልጣነ ምገሴ በመገዛዝ፣ ሸዋ ህዳር 10፣ 1603 (እ.ኤ.አ) ተወለዱ። የነገሱበትም ዘመን ከ1632 እስከ ጥቅምት 18, 1667 (እ.ኤ.አ) ነበር። በስረፀ ክርስቶስ በተመራው አመፅ ምክንያት በ1630 ፋሲለደስ ለንግስና ቢበቃም፣ ዘውዱን ግን እስከ 1632 አልጫነም ነበር። ሲመተ ንግስናው በ1632 እንደተ...
ለጥያቄው መልስ ዓለም ሰገድ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ ኢትዮጵያ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ ላስመዘገበችው ውጤት ሩዋንዳ በተዘጋጀው የአፍሪካ የጤና ኮንፍራስ ላይ እውቅናን አግኝታለች :: በሀገር አቀፍ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የሆነችው ወ/ሮ ሰናይት 40,000 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን በመወከል ሽልማቱን ተቀብላለች:: ጥያቄ: በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ ሞዴል የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያ ተብላ የተመረጠችው ማናት?
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ ወ/ሮ ሰናይት ነው።
ለሚከተለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከዚህ በታች የቀረበውን አውድ ተጠቀም፡ ሆ ቺ ሚን ሆ ቺ ሚን ከ1890-1969 እ.ኤ.አ. የኖረ የቬትናም ኮሚኒስት ፓርቲ መሥራችና መሪ ነበር። ሆ ቺ ሚን ከወጣትነት ጊዜው ጀምሮ ለአብዮታዊ ተግባራት የቆመ ነበር። ሆ ቺ ሚን በሥራ ምክንያት ፈረንሳይ ውስጥ በነበረበት ወቅት የካፒታሊስት ሥርዓት ምን ያህል ሠርቶአድሩን ሕዝብ ለሥቃይና ለመከራ እንደዳረገውና የዓለም ወዛደሮች በቀለም በቋንቋና በባህል ቢለያዩም ብሶታቸው አንድ መሆኑን በቅርብ ተገነዘበ። በአፍሪካና በእስያ የ...
ለጥያቄው መልሱ የቦልሼቪኮችን ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ ጋና ጋና በአፍሪካ አትላንቲክ ጠረፍ ላይ የተገኘ አገር ሲሆን ከ24 ሚሊዮን ኗሪዎች በላይ አሉት። የጋና ስራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን፣ ሌሎች ኗሪ ቋንቋዎች በተለይም ትዊኛ (አካንኛ) በሰፊ ይነገራሉ። የ«ጋና» ስያሜ በታሪክ የድሮ «ጋና መንግሥት» ወይም «ዋጋዱጉ መንግሥት» ለማክበር በ1949 ዓም ተመረጠ። እንዲያውም ያው መንግሥት እስከ 1068 ዓም ድረስ ከጋና ወደ ስሜን-ምዕራብ በአሁኑ ማሊ ይገኝ ነበር እንጂ የዛሬውን ጋና መቸም አልገዛም...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ ከ1662 እስከ 1949 ዓም ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ አልጄሪያ አልጄሪያ (አረብኛ፦ الجزائر‎ አል ጃዝኤር; በርበርኛ፦ ድዜየር) በይፋ የአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከቆሳ ስፋት አኳያ በሜዲቴራንያን ባህር ዙሪያ ትልቋ ስትሆን፣ ከአፍሪካ ደግሞ ከሱዳን በኋላ ሁለተኛ ናት። አልጄሪያ ከሰሜን ምሥራቅ በቱኒዚያ፣ ከምሥራቅ በሊቢያ፣ ከምዕራብ በሞሮኮ፣ ከደቡብ ምዕራብ በምዕራባዊ ሣህራ፣ ሞሪታኒያና ማሊ፣ ከደቡብ ምሥራቅ በኒጄር፣ ከሰሜን በሜዲቴራንያን ባህር...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ አፍሪካ ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ሌሎች የፍልስፍና ባህሎች ከምዕራባውያን ፍልስፍና በተለየ በነዚህ ጉዳዮች ላይ በዙም አላተኮሩም። ምንም እንኳን የሂንዱ ፍልስፍና በዚህ አንፃር ከምዕራባውያኑ ቢመሳሰለም እስከ 19ኛው ምዕት-አመት ድረስ በኮሪይኛ፣ በጃፓንኛ፣ እና በቻይንኛ ውስጥ "ፍልስፍና" የሚል ቃል ይገኝ አልነበረም። በተለይ የቻይና ፈላስፎች ከግሪኮቹ ለየት ያለ የምደባ ስርዓት ይከተሉ ነበር። የምዕራቡ አለም ፍልስፍና የሚጀምረው ከግሪኮች ሲሆን የመጀመሪያው ፈላስፋ ተብሎ የሚታወ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ እሳት ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ጎንደር ከተማ ፋሲለደስ የጎንደር ከተማን በ1636 የኢትዮጵያም ዋና ከተማ አድርጎ እንደቆረቆራት ይታመናል። ከሱ በፊት በአካባቢው ከተማ እንደነበር ወይም እንዳልነበር በታሪክ የተገኘ ማስርጃ እስካሁን የለም። አከታትሎም የፋሲል ግቢንና 44ቱ ታቦታት ተብለው የሚታወቁትን የጎንደር ከተማ አብያተ ክርስቲያናት መሰረት ጣለ። በአፄ ፋሲል ከተመሰረቱት ታዋቂወቹ 44 አብያተ ክርስቲያናት፣ ታዋቂወቹ አደባባይ እየሱስ፣ አደባባይ ተክለ ሃይማኖት፣ አጣ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ የፋሲል ግቢንና 44ቱ ታቦታት ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ አዳም ረታ አዳም ረታ ልቦለድና ግጥም በአማርኛ የሚጽፍ ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነው። አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት። ከተደራሲ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ በ1950 ዓ.ም ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ላሉት መጻሕፍት አርእስት የሰጡት ሠለስቱ ምዕት ናቸው፡፡ በምን ምክንያት ቢሉ ድዮቅልጥያኖስ መክስምያኖስ የሚባለ ሁለት ዓላውያን ነገስታት ተነስተው "አብያተ ጣዖታት ይትረኃዋ አብያተ ክርስቲያናት ይትዓፀዋ" ብለው አዋጅ አስነገሩ፡፡ አብያተ ክርስቲያናትና ቅዱሳት መፃህፍት ተዘረፉ፤ ተቃጠሉ፡፡ ከምዕመናን ወገን ብዘዎች ሞቱ የተረፉትም ተሰደዱ፡፡ እጅግ ከፍተኛ እልቂትና ስደት በቤተክርስቲያን ላይ ሆነ፡፡ ከመከራው ጽና...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ድዮቅልጥያኖስ መክስምያኖስ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ ዚምባብዌ የዚምባብዌ ሪፐብሊክ ከዚህ በፊት የሮዴዢያ ሪፐብሊክ በመባል የምትታወቅ ስትሆን፣ በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ዚምባብዌ ደቡብ አፍሪካ ፣ ቦትስዋና ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክን ትዋሰናለች። የዚምባብዌ ስም የመጣው ከ«ድዚምባ ድዜማᎆ» ሲሆን በሾና ቋንቋ «የድንጋይ ቤቶች» ማለት ነው። የድንጋይ ዘመን አዳኞች በቦታው ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደነበሩ የሚጠቁም ብዙ መረጃ አለ። እነዚህ ሰዎች ከዛሬ...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ በንዴቤሌ ብሔር ነው።
ለሚከተለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከዚህ በታች የቀረበውን አውድ ተጠቀም፡ ኮንግ-ፉጸ ኮንግ-ፉጸ ወይም ኮንፉክዩስ 558-487 ዓክልበ. የኖረ ቻይናዊ ፋላስፋ ነበረ። ፍልስፍናውና ትምህርቱ «የኮንግፉጸ ትምህርት» በተለይ በቻይና፣ በኮርያ፣ በጃፓንና በቬትናም አገር ባህሎች ላይ ጥልቅ ያለ ተጽእኖ አሳድሮዋል። በእርሱ ፍልስፍና፣ የግለሰብና የመንግሥት ግብረገብ፣ የኅብረተሠባዊ ግንኙነቶች ትክከለኛነት፣ የወላጆች ክብር፣ ፍርድና ቅንነት ልዩ ትኩረት አገኙ። ኮንግ-ፉጸ በሉ ክፍላገር የተወለደ ሲሆን፣ በክፍላገሩ...
ለጥያቄው መልሱ 1360-1903 ዓም ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ሌሎች የፍልስፍና ባህሎች ከምዕራባውያን ፍልስፍና በተለየ በነዚህ ጉዳዮች ላይ በዙም አላተኮሩም። ምንም እንኳን የሂንዱ ፍልስፍና በዚህ አንፃር ከምዕራባውያኑ ቢመሳሰለም እስከ 19ኛው ምዕት-አመት ድረስ በኮሪይኛ፣ በጃፓንኛ፣ እና በቻይንኛ ውስጥ "ፍልስፍና" የሚል ቃል ይገኝ አልነበረም። በተለይ የቻይና ፈላስፎች ከግሪኮቹ ለየት ያለ የምደባ ስርዓት ይከተሉ ነበር። የምዕራቡ አለም ፍልስፍና የሚጀምረው ከግሪኮች ሲሆን የመጀመሪያው ፈላስፋ ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ታሊዝ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ዚምባብዌ የዚምባብዌ ሪፐብሊክ ከዚህ በፊት የሮዴዢያ ሪፐብሊክ በመባል የምትታወቅ ስትሆን፣ በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ዚምባብዌ ደቡብ አፍሪካ ፣ ቦትስዋና ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክን ትዋሰናለች። የዚምባብዌ ስም የመጣው ከ«ድዚምባ ድዜማᎆ» ሲሆን በሾና ቋንቋ «የድንጋይ ቤቶች» ማለት ነው። የድንጋይ ዘመን አዳኞች በቦታው ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደነበሩ የሚጠቁም ብዙ መረጃ አለ። እነዚህ ሰዎች ከዛሬው ኮይሳ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ የነጭ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ በኢትዮጵያ የሚገኙ በርካታ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች መንግሥት ተገቢውን ክትትል እያደረገ ባለመሆኑና ኩባንያዎች በክህሎት የበቁ ኢትዮጵያዊያን በሥልጠና ዕገዛ ባለማድረጋቸው ምክንያት፣ አብዛኛዎቹ በሲሚንቶ ፋብሪካዎች ተቀጥረው የሚሠሩት ሠራተኞች የውጭ ዜጎች መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ምርት በማምረትና በግንባታ ላይ የሚገኙትን ጨምሮ 17 የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሚገኙ ሲሆን፣ 12ቱ በተለያየ የማምረት መጠን ላይ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ በበ...
ለጥያቄው መልስ ወ/ሮ ስምረት ግርማ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የዓለም አቀፍ የአስትሮኖሚካል ኅብረት ሲምፖዚየም ልታካሂድ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ዓለም አቀፉ የአስትሮኖሚካል ኅብረት ሲምፖዚየምና የአፍሪካ አስትሮኖሚ ማኅበር የምክክር መድረክ ከመስከረም 26-30 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ በተሰጠው መግለጫ እንደተብራራው በሁለቱ መድረኮች ከ30 አገራት ከ200 በላይ ዓለም አቀ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ከ200 ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጎ ያስገነባቸው አራት የአየር መቆጣጠሪያ ታወሮች ነገ እንደሚመረቁ ተገለጸ፡፡ ታወሮቹ የተገነቡት በኦሮሚያ ክልል ባሌ ሮቤ ከተማ፣ በአማራ ክልል ኮምቦልቻ፣ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ እና በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ መሆኑን ከባለስልጣኑ ማህበራዊ የትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡ ጥያቄ: የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ለአየር መቆጣጠሪያ ታወሮች ግንባታ ምን ያህል ገን...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ ሳዑዲ አረቢያ የሣውዲ አረቢያ ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡ ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ ኤዥያ ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2,15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ ጆርዳን እና ኢራቅ በሰሜን፣ ኩዌት ደግሞ በሰሜን ምስራቅ ኳታር ባህሬን እና የዩናይትድ አረብ ኤምሬት በምስራቅ ኦማን በደቡብ ምስራቅ እ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ 28.7 ሚሊዬን ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ቴክኖ ካሞን 17 በዘጋቢ ፊልም ታግዞ ወደ ገበያ መግባቱን ኩባንያው አስታወቀ :: በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ትውልድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴክኖ ሞባይል ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም በለቀቀው አዲሱ የCAMON 17 ተከታታይ ስልክ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ መቻሉን ኩባንያው አስታውቋል:: ይህ ፈጠራ የታከለበት ቴክኖ ካሞን 17 ስልክ ማጠንጠኛውን በሰልፊ ላይ ባደረገ ዘጋቢ ፊልም የተመረቀ ሲሆን ድርጅቱ ምርቱን ከማስተዋወቅ ባለፈ በኢንዱስትሪ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ቴክኖ ካሞን 17 ስልክ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት ቀረቡ። በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ኢትዮጵያን በመወከል ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት መቅረባቸው ነው የተነገረው። የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር በመሆን ያገለገሉት ፕሮፌሰር ሂሩት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቋንቋና የቋንቋ ...
ለጥያቄው መልስ ቋንቋና የቋንቋ ጥናት ክፍል ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ሁዋዌ የተሰኘው ግዙፍ የቻይና ቴሌኮም ኩባንያ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል። የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገራቸው ከሁዋዌ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በቅንጅት ለመስራት ፍላጎት ያላት መሆኑን ተናግረዋል። በዚህ መሰረትም ኩባንያው በቀጣይ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ነው የገለጹት። ሁዋዌ ቻይና ከአሜሪካ ጋር የንግድ ጦርነት ው...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ የንግድ ጦርነት ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ አቡነ ቴዎፍሎስ አቡነ ቴዌፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ ጎጃም በሚገኝው በዝነኛው ደብረ ኤሊያስ አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ወልደ ማርያም ውቤ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘርትሁን አደላሁ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፪ ዓ/ም ተወለዱ። ሲወለዱም የተሰጣቸው ስም መልእክቱ ወልደ ማርያም ነበር። በልጅነታቸው ንባብ እና ዜማን በመምህር መሪ ጌታ ረዳኸኝ እና ግራ ጌታ ሣህሉ እዚያው የተወለዱበት አካባ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ አቡነ ቴዎፍሎስ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ ሰርጌይ ብሪን ሰርጌይ ሚካይሎቪች ብሪን ኦገስት 21, 1973 እ.ኤ.አ. ተወለደ ሩሲያዊ-አሜሪካዊ ሲሆን ጉግልን በመፍጠሩ ይታወቃል። በሩሲያ የተወለደ ሲሆን፥ ብሪን ከላሪ ፔጅ ጋር ጉግልን ከመጀመሩ በፊት ኮምፒዩተር ሳይንስና ሒሳብ አጥንቷል። ብሪን ባሁኑ ጊዜ የጉግል ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት በመሆኑ ወደ 14.1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ገንዘብ አለው። ይህም ከዓለም 26ኛ እና ከአሜሪካ 12ኛው ሀብታም ሰው ያደርገዋል። ሰርጌይ ...
ለጥያቄው መልስ በኦገስት 1995 እ.ኤ.አ. ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ ዶናልድ ጆን ትራምፕ ዶናልድ ጆን ትራምፕ (ጁን 14 ቀን 1946 እ.ኤ.አ. ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዚደንት ነው። ሥልጣኑንም እ.ኤ.አ. በጃኑዌሪ 20 ቀን 2017 ተረክቧል። በክዊንስ ኒው ዮርክ ከተማ የተወለደው አቶ ትራምፕ በሪል እስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ በ70 ዓመቱም ነው።
ለሚከተለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከዚህ በታች የቀረበውን አውድ ተጠቀም፡ የሠውነት ማጎልመሻ ትምህርተ ፕሮፌሽናል በ young men’s Cristian association tinning school በአሁኑ መጠሪያው spring filed college ውስጥ አሰልጣኝ የነበሩት ካናዳዊ ጀምስ ኒስዝ እኤአ ከዲሴምበር 1891 ቀደም ብሎ የጂም ትምህር ቤት ክፍልን በዝናባማ ወቅትም ለማስቀጠል ፈለጉ፡፡ ተማሪዎቹ ክረምቱንም በተሻሎ የሰውነት ጥንካሬ እንዲያሳፉ በሚል በርካታ ሀሳቦች አስበው በኋላም ከበርካታ ሀሳቦች ውስ...
ለጥያቄው መልሱ በስሚዝ ኮሌጅ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ መንግሥት እና ፖለቲካ ናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ሲሆን መንግሥቷ በአሜሪካ መንግሥት ላይ ነው የተመረኮዘው። የህግ አውጪው አካል አወቃቀር የዌስትሚኒስትር ሥርዓትን ይከተላል። በአሁኑ ጊዜ ጉድላክ ጆናታን ፕሬዝዳንት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ ለሁለት የአራት ዓመት ጊዜ ሲያገለግል በሕዝቡ ነው የሚመረጠው። የናይጄሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ሁለት አካሎች አሉት። እነዚህም ሴኔት እና የተወካዮች ምክር ቤት ናቸው። ሴኔቱ 109 መቀመጫዎች ሲኖሩት እያ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ኤኮዋስ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ ጣና ሐይቅ ጣና ሐይቅ ቅዱሱ ሐይቅም ይባላል። ከኢትዮጵያ አንደኛ እና ትልቁ ሐይቅ ነው። 84 ከ.ሜ. ረጅም እና 66 ኪ.ሜ. ሰፊ ነው። ባጠቃላይ 3,500 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። በቁጥር ከ35 በላይ ደሴቶች በሐይቁ ላይ ይገኛሉ። ከነዚህ ውስጥም 22ቱ ገዳማትና አብያተክርስቲያናት ናቸው። ባንዳንዶቹ ላይም (ለምሳሌ በዳጋ ደሴት) የድሮ የኢትዮጵያ መሪዎች መቃብሮች ሲገኙ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትናን ለመጀመሪያ ያስተዋወቀው አቡነ ሰላማ መ...
ለጥያቄው መልስ ርብ፣ ጉማራ ወንዝ ና ትንሹ አባይ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ በ596 ዓ.ም. በጃፓን 17 አንቀጽ ያለ ሕገ መንግሥት በልዑል ሾታኩ እንደተጻፈ ይታመናል። እንዲሁም በ614 ዓ.ም. ከነቢዩ መሐመድ የወጣው የመዲና ሕገ መንግሥት ዕጅግ ጥንታዊ ምሳሌ ነው። በዌልስ በ940 ዓ.ም. አካባቢ ንጉስ ህወል ዳ ሕጎቹን ጻፉ። በዛሬው ሩሲያ ደግሞ የክዬቭ ታላቅ መስፍን ያሮስላቭ ጥበበኛው ፕራቭዳ ያሮስላቫ የተባለውን ሕገ መንግሥት በ1009 ዓ.ም. ያህል ሠሩ። ይህ ሕግ በ1046 ታድሶ በኪዬቭ ሩስ በሙሉ ህጝ ሆነ። በ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ ያሮስላቭ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ በምዕራቡ ዓለም ውስጥ ስለ ፀሓይ ሳይንሳዊ መግለጫ ለመስጠት ከቻሉ ቀዳሚ ሰዎች አንዱ ግሪካዊው ፈላስፋ አናክሳጎራስ ነበር። ፀሓይ በእሳታዊ ነበልባል የምትንቀለቀል እጅግ ግዙፍ የብረት ኳስ እንጂ የሄሊዮስ ሰረገላ እንዳልነበረች በምክንያት የተደገፈ ትንተና አቀረበ። ይህንን እንደ ኑፋቄ የተቈጠረ ሐተታ በማስተማሩም ታሰረ፤ በሞት እንዲቀጣም ተፈርዶበት ነበር፤ በፔሪክልስ አማላጅነት እንዲፈታ ተፈቀደለት እንጂ። የባለሥልጣናት መዓት የወደቀበት ሌላ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ በ16ኛው ምእት ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 የመተግበሪያ ስርዓት አጋጥሞ የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ። በርካታ ተጠቃሚዎች መተግበሪያው ከትናንት ጀምሮ መስራት ማቆሙን ገልጸው ነበር። ተጠቃሚዎች እንደገለጹት በዴስክቶፕ መረጃ መፈለጊያ ትዕዛዝ ሲጠይቁ የሚፈልጉትን ነገር ከማግኘት ይልቅ ባዶ ሳጥን ያገኙ ነበር። ኩባንያውም የተጠቃሚዎችን ሪፖርት ካገኘ ከሰዓታት በኋላ የብዙ ተጠቃሚዎችን ችግር መቅረፍ መቻሉን አስታውቋል። ይሁን እንጅ አሁንም አንዳን...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ 800 ሚሊየን ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ማሊ የማሊ ሪፐብሊክ (ማሊ) በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ የለሽ ሀገር ናት። ከምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በስፋት ሁለተኛ ናት። ከአልጄሪያ፣ ኒጄር፣ ቡርኪና ፋሶ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ጊኔ፣ ሴኔጋል እና ሞሪታኒያ ጋር ድንበር ትዋሰናለች። ማንዴ ሕዝቦች አውራጃውን ሠፍረው ተከታታይ መንግሥታት አጸኑ። እነዚህም የጋና መንግሥት፣ የማሊ መንግሥትና የሶንግሃይ መንግሥት ያጠቅልላሉ። በነዚህ መንግሥታት ውስጥ ቲምቡክቱ ለትምርትና ለመገበያየት ቁልፍ ከተማ ነበረች...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ በ1968 እ.ኤ.ኣ. ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ በጃኑዋሪ 1958 እ.ኤ.አ.፣ ሴኔጋልና የፈረንሣይ ሱዳን ተቀላቅለው የማሊ ፌዴሬሽንን መሠረቱ። ይህም ፌዴሬሽን በአፕሪል 4፣ 1960 እ.ኤ.አ. ከፈረንሣይ ጋር በተፈረመው የሥልጣን ዝውውር ስምምነት አማካኝ በጁን 20፣ 1960 እ.ኤ.አ. ነጻነቱን አውጀ። በውስጣዊ የፖለቲካ ውዝግቦች ምክኒያት ፌዴሬሽኑ ክሁለት ወር በኋላ ተከፈለ። ሴኔጋልም ነጻነቱን በድጋሚ አውጀ። ሊዎፖልድ ሴንግሆርም የመጀመሪያው ፕሬዘዳንት ሆኖ በኦገስት 196...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ ሴኔጋል ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ ሴኔጋል ከ፹ በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሏት። ፓርላማዋ ሁለት ምክር ቤቶች አሉት። አንዱ ፻፳ መቀመጫዎች ያሉት የብሔራዊ ስብሰባ (እንግሊዝኛ፦ National Assembly) ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ፻ መቀመጫዎች ያሉት ሴኔት ነው። ሴኔጋል ራሱን የቻለ ህግ ተርጓሚ አካል አላት። ዳኛዎቹ የሚሾሙት በፕሬዝዳንቱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ሴኔጋል የዴሞክራሲ ሂደት ስኬታማ ነው ከሚባሉት የቀድሞ ቅኝ ተገዢ ሀገራት መካከል የምትጠቀስ ናት። የአካባ...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ ፻ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ ዓለማየሁ ቴዎድሮስ ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ ነበር። በ1860 ዓ.ም አፄ ቴዎድሮስ ከእንግሊዞች ጋር ባደረጉት ጦርነት ልጃቸው ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ወደ እንግሊዝ ሀገር ተወስዶ ነበር፡፡ ልዑል አለማየሁ ሚያዚያ 5 ቀን 1853 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ ነበር ውልደቱ፡፡ በልዑሉ ውልደት የተደሰቱት አፄ ቴዎድሮስም በእለቱ መድፍ ያስተኮሱ ሲሆን 500 ያህል እስረኞችንም ፈ...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ ፌሬዝ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦውቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ በኮሮና ቫይረስ ፅኑ ህክምና ማዕከል ውስጥ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። ዘሚ የኑስ በአሁኑ ሰአት ከ200 በላይ ለሚሆኑ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ልጆች እንክብካቤ እያደረጉ እንደሚገኙ ከቅርብ ቤተሰቦቻቸው ያገኘውን መረጃ ጠቅሶ ኢዜአ ዘግቧል። ጥያቄ: የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም መስራች ማናቸው?
ለጥያቄው መልስ ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ አባይ ሀገሬው አባይ ብሎ ይጠራዋል፣ አባይ ማለት ታላቅ ማለት ነው። ከወንዞች ሁሉ አብይ ነው። የበኩር ልጅን አባይነህ ይሉታል ታላቅ ነህ ማለታቸው ነው። አባይ ከወንዞች ሁሉ ታላቁ ነው። የቀዬው ሰው አባይ ብሎ በአክብሮት ይጥራው እንጂ፣ ስሙ ግዮን ነው። ግዮን በመፅሐፍ ቅዱስ በዘፍጥረት ምዕራፍ ሁለት ቁጥር 10 እና 13 ላይ ከኤደን ገነት ከሚወጡት አራት ወንዞች አንዱ ሆኖ ተፅፏል። ይህ ወንዝ የኢትዮጵያን ምድር ይከብባል ሲልም ይናገራል። ግዮን ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ አርባ ኪሎ ሜትር ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ አይቮሪኮስት በትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የተጣሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እየተጠቀመች ነው። በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር አይቮሪኮስት ከፍተኛ የመማሪያ ክፍል እጥረት እንዳለ ይነገራል። በዚህ ሳቢያም 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ያህል ህፃናት ወደ ትምህር ቤት እንደማይሄዱ መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህን የመማሪያ ክፍል እጥረት ለመቅረፍም አንድ የኮሎምቢያ ኩባንያ ከተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ጋር በመተባበር በቆሻ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ የኮሎምቢያ ኩባንያ ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ላይቤሪያ ላይቤሪያ (እንግሊዝኛ፦ Liberia)፣ በይፋ የላይቤሪያ ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ፦ Republic of Liberia)፣ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጊኒ፣ ኮት ዲቯር፣ ሴራሊዮን እና በአትላንቲክ ውቅያኖስ ትዋሰናለች። ላይቤሪያ የቅኝ ግዛት ሆና በ1822 እ.ኤ.አ. ከአሜሪካ በመጡ ነጻ የወጡ ባሪያዎች የተመሠረተች ሲሆን በአካባቢው ግን የተለያዩ ብሔሮች ለብዙ ምእተ አመታት ኖረዋል። መሥራቾቹ ዋና ከተማቸውን ሞንሮቪያ ብለው ለአሜሪካ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፳ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፭ እስከ ሐምሌ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በብራዚል ይካሄዳል። ብራዚል ይህን ውድድር ስታዘጋጅ ይሄ ሁለተኛ ጊዜዋ ነው። ፊፋ የ2014 እ.ኤ.አ. ውድድር በደቡብ አሜሪካ እንደሚካሄድ በ2007 እ.ኤ.አ. ካወጀ በኋላ ብራዚል ያለማንም ተቀናቃኝ አዘጋጅ አገር ሆና ተመርጣለች። የ፴፩ አገራት ብሔራዊ ቡድኖች ከጁን 2011 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ሰባቱ ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ማርክ ትዌይን ሳሙኤል ላንግሆርን ክሌመንስ ወይም በብእር ስሙ ማርክ ትዌይን አሜሪካ ካፈራቻቸው ድንቅ ጸሃፍት መካካል የሚመደብ ደራሲ ነው። ትዌይን በኖቬምበር 1835 ዓ.ም. ሚዙሪ በተባለችው የአሜሪካ ግዛት ተወለደ። 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ ከቤተሰቦቹ ጋር የኖረው ሃኒባል በተባለች እና ሚሲሲፒ ላይ በተቆረቆረች ትንሽ ከተማ-አከል ቦታ ነው። አባቱ በ1847 ሲሞት ትዌይን ትምህርቱን በማቋረጥ በማተሚያ ቤት ውስጥ በሰልጣኝነት ተቀጠረ። ይህን ስራ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ማርክ ትዌይን ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ አንበሳ አንበሳ ጡት አጥቢ የእንስሶች መደብ ውስጥ ሲሆን ግዙፍ ድመቶች ከሚባሉት 4 አራዊት አንዱ ነው። ከነዚህም መካከል ነብር ከሚባለው ግሥላ መሳይ አውሬ ቀጥሎ በቁመቱና ክብደቱ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል። አንበሳ ዛሬ በአፍሪካ (ከነኢትዮጵያ) እና በህንድ ብቻ የሚገኝ ሲሆን በታሪክ እስያና በደቡብ አውሮፓ እንደነበርና እንደጠፋ ይታወቃል። አንበሶች በጣም ቁጡ ሊሆኑ ይችላሉ፤ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የሙጭሊትን ያህል ገራምና ተጫዋች ይሆናሉ። ሲጠግቡ በዝ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ሴቶቹ ናቸው ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ በ1913 በፕሬዝዳንት ዋረን ሃርዲንግ ዘመን ሄርበርት ሁቨር የአሜሪካ የንግድ ሚኒስትር ሆኑ። በሃርዲንግ ተከታይ በፕሬዝዳንት ካልቪን ኩሊጅ ዘመን ደግሞ እንዲህ ያለን ማዕረግ ይዘው አገለገሉ። የንግድ ሚኒስትር እየሆኑ ሃይለኛ ሰው ነበሩ። የንግድ ዘርፍና መንግሥት አንድላይ ይሠሩ የሚለውን ተስፋ በመያዛቸው በዚህ አንጻር ብዙ አደረጉ። በማዶ ባሕርና በውጭ አገር ለባለጉዳዮች ምክርና እርዳታ የሚሰጡ መሥርያ ቤቶች በማስከፈቱ የአለም አቀፍ...
ለጥያቄው መልስ ፍራንክሊን ሮዘቨልት ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ሴኔጋል ከ፹ በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሏት። ፓርላማዋ ሁለት ምክር ቤቶች አሉት። አንዱ ፻፳ መቀመጫዎች ያሉት የብሔራዊ ስብሰባ (እንግሊዝኛ፦ National Assembly) ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ፻ መቀመጫዎች ያሉት ሴኔት ነው። ሴኔጋል ራሱን የቻለ ህግ ተርጓሚ አካል አላት። ዳኛዎቹ የሚሾሙት በፕሬዝዳንቱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ሴኔጋል የዴሞክራሲ ሂደት ስኬታማ ነው ከሚባሉት የቀድሞ ቅኝ ተገዢ ሀገራት መካከል የምትጠቀስ ናት። የአካባቢ አስተዳዳሪዎች በፕ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ከሞሪታኒያ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ የቅኝ ግዛት ጊዜ በ1648 እ.ኤ.ኣ. ፓርቱጋል ሏንዳን እንደገና ተቆጣጠረች። በ1650 እ.ኤ.አ. ደግሞ የተነጠቀችውን መሬት እንዳለ አስመለስች። በ1671 እ.ኤ.አ. ፑንጎ አንዶንጎ የሚባለው ቦታ ወደ ፖርቱጋል ቅኝ ግዛት ተጨመረ። ፖርቱጋል በ1670 እ.ኤ.አ. ኮንጎን እና በ1681 እ.ኤ.አ. ማታምባን ለመውረር ያደረገችው ሙከራ አልተሳካም። በ1885 እ.ኤ.አ. የበርሊን ጉባኤ የፖርቱጋል ቅኝ-ግዛት ድንበርን ከወሰነ በኋላ፣ በ...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ በ1885 እ.ኤ.አ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ በ ፰፻ (800) ዓመተ-ዓለም አካባቢ ደአማት የሚባል መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ ተቋቋመ። በሰሜን ኢትዮጵያ የምትገኘው የሀ የደአማት ዋና ከተማ ነበረች። በየመን የሚኖሩት ሳባውያን በደአማት ላይ ተፅዕኖ እንደነበራቸው የሚታመን ሲሆን ይህ ተፅዕኖ ምን ያህል እንደሆነ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ወደ ፬፻ (400) ዓመተ-ዓለም አካባቢ የደአማት መንግስት ከስልጣን ሲወድቅ በትናንሽ መንግስቶች ተተካ። ከነዚህ ትናንሽ መንግስቶች አ...
ለጥያቄው መልስ ይኵኖ አምላክ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ ፐርል በክ ፐርል በክ በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ (1938) ለመሆን የበቃች አሜሪካዊት ደራሲ ናት። በክ ጁን 26 ቀን 1982 ዓ.ም በምእራብ ቨርጂኒያ ሂልዝቦሮ በተባለ ቦታ ተወለደች። ወላጆቿ ፕሬስብቴርያዊ ሚሲዮኖች የነበሩ ሲሆን ብዙውን የሚሲዮን ስራቸውን በቻይና ነው ያሳለፉት። በዚሁ የተነሳ በክ ከልጅነቷ ጀምሮ እንግሊዝኛን ብቻ ሳይሆን ቻይንኛንም አቀላጥፋ ትናገር ነበር። ትምህርቷን በ1914 እንዳጠናቀቀች ወደ ቻይና ነው ያቀናችው። በ...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ በጆን ዴይ ኩባንያ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ናጊብ ማህፉዝ ናጊብ ማህፉዝ በ1988 እ.ኤ.አ. በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ሽልማትን የተቀዳጀ ግብጻዊ ደራሲ ነው። ማህፉዝ ካይሮ ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር ዲሴምበር 11፣ 1911 እ.ኤ.አ. ተወለድ። የመጠሪያ ስሙን የወረሰው ሲወለድ አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ ፓሻ ነው። ማህፉዝ ለረጅም ዘመን በመንግስት መስሪያቤቶች ውስጥ ያገለገል ሲሆን በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ 34 ወጥ ልብ-ወለዶች፣ ከ350 የሚዘሉ አጫጭር ታሪኮች፣ ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ናጊብ ማህፉዝ ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ዶናልድ ጆን ትራምፕ ዶናልድ ጆን ትራምፕ (ጁን 14 ቀን 1946 እ.ኤ.አ. ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዚደንት ነው። ሥልጣኑንም እ.ኤ.አ. በጃኑዌሪ 20 ቀን 2017 ተረክቧል። በክዊንስ ኒው ዮርክ ከተማ የተወለደው አቶ ትራምፕ በሪል እስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ድርጅት...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ በክዊንስ ኒው ዮርክ ከተማ ነው።
ለሚከተለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከዚህ በታች የቀረበውን አውድ ተጠቀም፡ ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ መሆኑን ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። ኩባንያው የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚሰራውም ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ አንደሆነም ታውቋል። አዲሱ የፌስቡክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሙሉ በሙሉ ከዜሮ ተነስቶ በራሱ መንገድ እየበለፀገ መሆኑንም ኩባንያው አስታውቋል። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ በምን መልኩ ይሰራል ...
ለጥያቄው መልሱ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ ቢል ክሊንተን ያደጉት በሆት ስፕሪንግስ፣ አርካንሳው ነው። የቢል ክሊንተን አባት ዊሊያም ጄፈርሰን ብላይዝ ጁኚየር፣ ቢል ክሊንተን ከመወለዱ ሶስት ወር በፊት በመኪና አደጋ ሞተዋል። የቢል ክሊንተን እናት ቨርጂኒያ ክሊንተን ኬሊ፣ በ1950 እ.ኤ.ኣ. ሮጀር ክሊንተን የሚባል ሰዉ አገባች። 14 ዓመቱ ሲሆን ቢል ክሊንተን የመጨረሻ ስሙን ወደ ክሊንተን ለወጠ። ክሊንተን በጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ፥ ዋሽንግተን ዲ.ሲ.፣ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ፥ ኢንግላን...
ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ በ1980 እ.ኤ.ኣ. ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ ቀጭኔ ከዝሆን በስተቀር ማንኛውም ሌላ እንስሳ ሊደርስ በማይችልበት ከፍታ ላይ የሚገኙ ረዣዥም ቀንበጠቦችን ለመብላት የሚያስችል አስደናቂ አፈጣጠር አላት። ልዩ የሆነ የመቆንጠጥ ችሎታ ያለው የላይኛው ከንፈሯና እንደተፈገለው የሚተጣጠፍ ችሎታ ያለው ምላሷ ሹል በሆኑ እሾሆች የታጠሩ ቅጠሎችን ለመቀንጠብ ያስችሏታል። ቀጭኔዎች በቀን እስከ 34 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕፅዋት መመገብ ይችላሉ። የተለያዩ ዕፅዋትን የሚበሉ ቢሆኑም ይበልጥ የሚመርጡ...
ለጥያቄው መልስ ከ2 እስከ 50 ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ዋትስ አፕ የተሰኘው የፅሁፍ እና የምስል መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት ሊያቋርጥ መሆኑን አስታወቀ። ዕቅዱ በተለይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸውን ማዘመን ባልቻሉ የአንድሮይድ እና አይፎን ስልኮች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑ ነው የተገለጸው። እርምጃው የደንበኞችን የመረጃ ደህንነት ለመጠበቅ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑንም ኩባንያው ገልጿል። በዚህ መሰረት መተግበሪያው አይፎን ኦፕሬ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ አንድሮይድ 2፣3፣7 እና ከዚያ በፊት ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ በ ፰፻ (800) ዓመተ-ዓለም አካባቢ ደአማት የሚባል መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ ተቋቋመ። በሰሜን ኢትዮጵያ የምትገኘው የሀ የደአማት ዋና ከተማ ነበረች። በየመን የሚኖሩት ሳባውያን በደአማት ላይ ተፅዕኖ እንደነበራቸው የሚታመን ሲሆን ይህ ተፅዕኖ ምን ያህል እንደሆነ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ወደ ፬፻ (400) ዓመተ-ዓለም አካባቢ የደአማት መንግስት ከስልጣን ሲወድቅ በትናንሽ መንግስቶች ተተካ። ከነዚህ ትናንሽ መንግስቶች አ...
ለጥያቄው መልስ አክሱም ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ የጥንቶቹ ሰወች እቃን በቃ በመለዋወጥ መገበያየት ቻሉ። ይህም በማይተዋወቁ ሰወች ዘንድ ነበር። በሚተዋወቁ ግን የስጦታ ልውውጥ ይደረግ ነበር። ቀስ ብሎ የተለያዩ ባህሎች ኮሞዲቲ ገንዘብ መጠቀም ጀመሩ። ከሁሉ አስቀድሞ ከብትና እህል (ገብስ) መደበኛ ነበሩ። በተለይ ዛጎል በብዙ ህብረተሶቦች ዘንድ እንደ መገበባያ ገንዘብ ይጠቅም ነበር። መዳብ፣ ብረት፣ ብርና ወርቅ በክብደት ለመግዣ ቢጠቀሙም፣ ሰዎች ውዱን ብረታብረት ከርካሹ ጋራ ስላቀ...
ለጥያቄው መልስ በሶንግ ስርወ መንግስት ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ ገብረሃና ገብረማሪያም አለቃ ገብረሃና ገብረማሪያም (፲፯፻፺፯ - ፲፰፻፺፬ ዓ.ም.) ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነበሩ። አባታቸው መምህር ገብረ ማርያም ምጥኑ ሲባሉ እናታቸው ወይዘሮ ሳህሊቱ ተክሌ ይባሉ ነበር። ገብረሃና ገብረማሪያም በቤገምድር ጠቅላይ ግዛት በደብረታቦር አውራጃ በፎገራ ወረዳ ልዩ ስሟ ናበጋ ጊዮርጊስ በምትባል ቦታ በ፲፯፻፺፯ ዓ.ም. ተወለዱ። ገብረሃና እቴጌ መነንን መዝሙርን፣ ውዳሴ ማርያምንና ሌሎችንም አስተምረው ...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ ፲፯፻፺፯ - ፲፰፻፺፬ ዓ.ም. ነው።
የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ ሌሎች የፍልስፍና ባህሎች ከምዕራባውያን ፍልስፍና በተለየ በነዚህ ጉዳዮች ላይ በዙም አላተኮሩም። ምንም እንኳን የሂንዱ ፍልስፍና በዚህ አንፃር ከምዕራባውያኑ ቢመሳሰለም እስከ 19ኛው ምዕት-አመት ድረስ በኮሪይኛ፣ በጃፓንኛ፣ እና በቻይንኛ ውስጥ "ፍልስፍና" የሚል ቃል ይገኝ አልነበረም። በተለይ የቻይና ፈላስፎች ከግሪኮቹ ለየት ያለ የምደባ ስርዓት ይከተሉ ነበር። የምዕራቡ አለም ፍልስፍና የሚጀምረው ከግሪኮች ሲሆን የመጀመሪያው ፈላስፋ ...
ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ ታሊዝ ነው።
ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ አፕል ኩባንያ ተጠቃሚዎች በድምፅ ማዘዝ የሚችሉት ገመድ አልባ ድምፅ ማዳመጫ ወይንም ኢርፎን ይፋ አደረገ፡፡ ይህም ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ነገር ሳይጫኑ ሃይ ሲሪ የሚል ድምፅ በማሰማት ብቻ የድምፅ ማዳመጫውን ማዘዝ እንደሚችሉ ነው የተነገረው፡፡ ከዚህ ባለፈ ኤርፖድስ የተባለው ገመድ አልባ ድምፅ ማዳመጫ ተጠቃሚዎች ባትሪ ካለቀባቸው እንዲያስተካክሉ ተጨማሪ ሰዓትን በቅድሚያ እንደሚሰጥ ነው የተነገረው፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ...
ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ አፕል ኩባንያ ነው።
ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ ቺኑዋ አቼቤ በሙሉ ስሙ ሲጠራ አልበርት ቺኑዋሉሞጉ አቼቤ ይሰኛል። ምናልባትም ናይጄሪያ ካሉዋት ምርጥ ፀሃፍት ዝርዝር ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የሚሰለፍ ሳይሆን አይቀርም። በ1930 እ.ኤ.አ. ኦጊዲ በተባለች የናይጄሪያ ግዛት ከአዜያህ ኦካፎ እና ከጃኔት አቼቤ ተወለድ። በ1953 እ.ኤ.አ. ከለንደን ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል። ለአቼቤ ድንቅ ሥራ የተባለለት "Things Fall Apart" 50 ወደሚሆኑ የአለም ቁዋንቁዋዎች የተተርጎመ ሲሆ...
ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ ከ30 ከሚበልጡ ዩኒበርስቲዎች ነው።
End of preview. Expand in Data Studio

AmQA: Amharic Question Answering Dataset

Amharic question and answer dataset in a prompt and completion format.

Dataset Details

In Amharic, interrogative sentences can be formulated using information-seeking pronouns like “ምን” (what), “መቼ” (when), “ማን” (who), “የት” (where), “የትኛው” (which), etc. and prepositional interrogative phrases like “ለምን” [ለ-ምን] (why), “በምን” [በ-ምን] (by what), etc. Besides, a verb phrase could be used to pose questions (Getahun 2013; Baye 2009). As shown bellow, the AmQA dataset contains context, question, and answer triplets. The contexts are articles collected from Amharic Wikipedia dump file. The question-answer pairs are created by crowdsourcing and annotated using the Haystack QA annotation tool. 2628 question and answer pairs are created from 378 documents. The whole AmQA dataset can be found here. We also split the datset into train, dev, and test with a size of 1728, 600, and 300 respectively.

Dataset Sources

Dataset Structure

The dataset is classified into 70% train, 20% test, and 10% dev datasets.

The dataset is restructured in a new JSON format of the following:

formatted_json = {
            "inputs": "ከዚህ በታች በተገለጸው አውድ ተከታዩን ጥያቄ ይመልሱ፡ {context} {question}",
            "targets": "ከጥያቄው ጋር የሚስማማው ምላሽ {answer_text} ነው።",
            
            "inputs": "ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በመጠቀም ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ይስጡ፡ {context} {question}",
            "targets": "ከጥያቄው አንጻር ትክክለኛው መልስ {answer_text} ነው።",
            
            "inputs": "ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ በማጣቀስ እባክዎን ለሚከተለው መልስ ይስጡ {context} {question}",
            "targets": "ለጥያቄው መልስ {answer_text} ነው።",
            
            "inputs": "የተሰጠውን ጥያቄ ለመመለስ ከዚህ በታች የቀረበውን መረጃ ይመልከቱ፡ {context} {question}",
            "targets": "ለተጠቀሰው ጥያቄ ትክክለኛው ምላሽ {answer_text} ነው።",
            
            "inputs": "ለሚከተለው ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከዚህ በታች የቀረበውን አውድ ተጠቀም፡ {context} {question}",
            "targets": "ለጥያቄው መልሱ {answer_text} ነው።",
            
            "inputs": "የተሰጠውን ጥያቄ ከዚህ በታች በተሰጠው አውድ መሰረት መልሱ፡ {context} {question}",
            "targets": "ለጥያቄው ትክክለኛው ምላሽ {answer_text} ነው።"
        }

Citation

BibTeX:

[@misc{abedissa2023amqa,
      title={AmQA: Amharic Question Answering Dataset}, 
      author={Tilahun Abedissa and Ricardo Usbeck and Yaregal Assabie},
      year={2023},
      eprint={2303.03290},
      archivePrefix={arXiv},
      primaryClass={cs.CL}
}]
Downloads last month
171

Paper for Henok/amharic-qa